Tip:
Highlight text to annotate it
X
በHangouts On Air, የአንተን Hangouts በቀጥታ ለዓለም ለማሰራጨት እና
እንደ YouTube ቪድዮዎች እነሱን ለመቅዳት ቀላል ነው።
"Hangout ጀምር " ለመጀመር ጠቅ ማድረግ ጀምር።
የአንተን Hangout እንዲቀላቀሉ ሰዎች ጋብዝ።
Hangoutህን ሰይም እና "Hangouts On Air አንቃ" ጠቅ አድርግ።
ለመቀጠል ሕጋዊ ውሎችን ገምግምና ተስማማ። ይህንን አንድ ጊዜ ብቻ ነው የምትፈጽመው።
ለመጀመሪያ ጊዜ Hangout On Air ስትጀምር፤ ወደ YouTube መለያህ እንድታገናኝ ልንጠይቅህ እንችላለን።
ስለዚህ የአንተን Hangouts ወደ አንተ YouTube ጣቢያ ልንቀዳ እንችላለን።
"Hangout" ጠቅ አድረግ። የአንተ Hangout ይጀምራል። አታስብ ገና እያሰራጨህ
ወይም እየቀዳህ አይደለም።
አንዴ Hangout ውስጥ ከገባህ
የአንተን Hangout የቀጥታ ስርጭት በሌላ ድረ ገጽ ላይ ለመልቀቅ የHangout ማገናኛን በቀላሉ ቆርጦ መለጠፍ ብቻ ይበቃል።
ዝግጁ ስትሆን "ማሰራጨት ጀምር" የሚለውን ጠቅ አድርግ።የአንተ Hangout መሰራጨት ይጀምራል።
Google+ መገለጫህ, የYouTube መለያህ እና በለጠፍከው ማንኛውም ድረገጽ ላይ ቀጥታ ተገናኝ።
እያሰራጨህ እያለ ተመልካቾችህ በHangout ላይ ያለውን
ከውይይት ንግግሮችህ በስተቀር ሁሉንም ነገር ይመለከታሉ።
እንዲሁም ምን ያህል ሰው እንደሚመለከትም ይመለከታሉ።
በአንተ Hangout ላይ ሰዎች ከጀርባቸው ድምጽ ካለ ድምጸ ከል ማድረግ ትችላለህ።
እንዲሁም ዋናው ማሳያ የሰውየው ቪድዮ ላይ ብቻ እንዲያተኩር ማድረግ ትችላለህ።
ስትጨርስ የቀዳኸው Hangout የቀጥታ ስርጭቱ ያመለጣቸው
ደስታው እንዳያመልጣቸው በይፋ ይለጠፋል
ስለዚህ ቀጥል፤የመጀመሪያህንHangout On Air እና ስርጭት ንግግሮ ች ለአለም ማሰራጨት ጀምር።