Tip:
Highlight text to annotate it
X
አሁን በየቦታቸው ንስሐ ይገቡ ዘንድ ሰውን ሁሉ ያዛል።
እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ፣
ከሙሴ ሕግ እንድትሸሹ፣
ሽሹ ወደ መማፀኛ ከተማ።
ወደ እሱ ሩጡ።
ንሰሓ ማለት ተስፋ መቁረጥ ማለት ነው።
ከእግዚአብሔር ጋር ውግያ ማቆም እና
አቁሙ ድነትን ለማግኘት በራሳችሁ ሥራ፣
የእውነት ተስፋ መቁረጥ እና ኢየሱስ ላይ መውደቅ።
ይህ ነው ድነት።
እንደዚህ እንድትሉ፥ «በእጄ ምንም ይጄ መጥቼ፣ ይዣለው መስቀሉን ብቻ።»
እና ይሄ ፍሬ ሲያድግ በእርግጠኛ
ከእግዚአብሔር በፊት የምትቆሙት በመቶ መቆም
እና የተመሠረተው በኢየሱስ ክርስቶስ በሠራው ሥራ እና ባገኘው ሞገስ ብቻ ነው፤
ያኔ ነው ከእሱ በፊት መቆም በድፍረት የምንችለው፣
ለሁሉም ኃጢአትን በመሥዋዕት ምሕረት አግኝታችኋል።
እና በኢየሱስ ውስጥ ጻድቅ ናችሁ።
ወደ እሱ ኑ።
ወደ ኢየሱስ ኑ።
ወደ እሱ ኑ።
በእጃችሁ ምንም ሳትይዙ።
እሁን ጊዜ ነው በራሳራችሁ መንገድ ላይ ተስፋ ለመቁረጥ።