Tip:
Highlight text to annotate it
X
ከባድ ነው ኀጢአት።
በጣም ክብደት አለው ሁሉም ኀጢአት ወንድ የሚሰራው፣
ሁሉም ኀጢአት ሴት የምትሰራው
ሁሉም ኀጢአት ልጅ የሚሰራው፤
ክብደቱ እየከበደ፣ እየከበደ፣ እየከበደ እና የኀጢአትአቸሙ ክብደቱ እየጨመረ ነው።
የበሰበሰ ሽፋን ላይ እየተራመዱ ነው፣ አና እየተራመዳችሁ አንደዚ ማለት ኣትችሉመ፣ «እንግዲህ፣ ወደዛ እየሄድኩኝ አደለም። »
እግዚአብሔርን ቸል በማለጋችሁ እራሱ፣ በኀጢአትአችሁ እራሱ፣ በማደንደናችሁ እራሱ፣
ጣዓት በማምለካችሁ እራሱ፣
እምቢተኝነትታችሁ አና ኢየሱስ ክርስቶስን ቸል በማለጋችሁ፣
እግዚአብሔርን በመፀየፋችሁ እራሱ፣
የበለጠ ክብደት ነው።
ሁልቀን፣ ያመጣል የበለጠ ክብደት፣ አና መሬቱ ከስራጭሁ ያለዎ የበሰበሰ ነው፣ አና ትራመዳላችሁ።
እና [Jonathan] Edwards [ኤድዋርድስ] እንዳለዎ፣ «ሽፋኑ ላይ አሉ ቦታዎች ካሁን በሁኣላ ልይዛችሁ የማይችሉ። »
እና በጥሩ ጤንነት ላይ ብትሆኑም፣
ጸጥታ ላይ ያላችሁም ቢመስላችሁም፣
ሁልቀንም ደኅና ቢመስላችሁም፣
አሉ ቦታዎች ሽፋኑ ላይ የምትራመዱበት የማይችላችሁ።
እና እነግራጭዋለው እንደዚህ እግዚአብሔር ብዙ መንገዶጭ አሉት ክፉ ሰውን ከዚ ሂዎት ለመንጠቅ፣
እና ልክ ጤናቸው ምርጥ ሲመስልም።